የጤና እንክብካቤ ባሉበት!
የጤና እንክብካቤ ባሉበት !
ሊያና ከ15 አመት በላይ በህክምና ልምድ እና ዕውቀት ባካበቱ ሀኪሞች የተመሠረተ ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ ተቋም ነው።
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቴሌ-ህክምናን በጠቅላላ ሀኪሞች፣በስፔሻሊስት ሀኪሞች እና ንዑሳን ስፔሻሊስቶች በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ለሚገኙ ተገልጋዮች እንዲሠጥ የተፈቀደለት ተቋም ነው።
በህክምናው ሂደት ውስጥ በአካል ተገኝቶ የሚደረግ ምርመራ ሲያስፈልግ በሀኪም እና ነርስ የታገዘ ተንቀሳቃሽ የህክምና ቡድን ያሉበት ቦታ በመገኘት አገልግሎቱን ይሠጣል ።
ዶ/ር ግርማ አባቢ
ዋና ሥራ አስኪያጅ
ራዕይ
በ 2026 እ. ኤ. አ. በምሥራቅ አፍሪካ ተመራጭ የቴሌ-ህክምና ተቋም መሆን
ተልእኮ
የሠው ልጆችን ጤና በሚመለከት በተለያዩ የጤና አጠባበቅ የፈጠራ ሀሳብ መፍትሄዎች አማካኝነት እናገለግላለን ።
ግብ
• ፈጠራ                   • ለገንዘብ ዋጋ መስጠት • ታማኝነት • አጋርነት
በምቾት ቦታዎ የተሟላ እንክብካቤ
የጤና እንክብካቤ አገልግሎት ባሉበት!
የቪድዮ የህክምና አገልግሎት
ባሉብበት ቦታ ልያና ኬር መተግበሪያን በመጠቀም
-
የቪዲዮ ህክምና ቀጠሮ ማስያዝ
-
ከጤና ባላሙያዎች ጋር የቪዲዮ ህክምና
-
የታዘዙ ምርመራዎችን መመልከት
-
የታዘዙ መድሃኒቶችን መመልከት
የቪድዮ የስነ-አእምሮ ህክምና
ባሉበት ቦታ ልያና ኬር መተግበሪያን በመጠቀም
-
የስነ-አእምሮ ህክምና ቀጠሮ ማስያዝ
-
ከስነ-አእምሮ ባለሙያዎች ጋር የቪድዮ ህክምና
-
ከስነ-አእምሮ ባለሙያዎች ጋር የጽሁፍ ህክምና
-
በማንኛውም ሰዓት አገልግሎት
የቤት ለቤት ህክምና
-
ልምድ ያላቸው የህክምና ቡድን
-
ዶክተሮችንና ነርሶችን ያካተተ
-
በፈለጉት ቦታ የህክምና አገልግሎት
7755 የጥሪ ማእከል
-
በማንኛውም ሰአት
-
በሃኪሞች የህክምና ምክር ማግኘት
-
የህክምና መረጃ ማግኘት
-
የህክምና ቀጠሮ ማስያዝ
የኮቪድ-19 እንክብካቤ
-
በቤትዎ ሆነው ለኮቪድ ህክምና ማግኝት
-
ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ጥቅል
-
3 የርቀት የቪድዮ ክትትል
-
3 የርቀት የስልክ ክትትል
-
1 የአካል ጉብኝት
የኮቪድ-19 ምርምራ
-
በሚመችዎት ቦታ ላይ ተገኝተን ለኮቪድ ናሙና መውሰድ
-
ከ 12-24 ሰዐታት ውስጥ ውጤት
-
ናሙና ከመወሰዱ በፊት ነጻ የህክምና ምርመራ
-
ውጤቱ ከታወቀ በኋላ ነጻ የምክር አገልግሎተ
የእምቡላንስ አገልግሎት
-
ከጠብታ አንቡላንስ ጋር በአጋርነት
-
በማንኛውም ሰአት የአንቡላንስ አገልግሎት
አጋሮቻችን









የሞባይል መተግበሪያውን ያውርዱ
አስደሳች ታሪኮች
ንቁ እና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤዎችን መፍጠር!
ሊያናን እና አገልግሎቶቹን የማወቅ እድል ያገኘሁት የእናቴ የጤና ሁኔታ በጣም አስቸጋሪ በሆነ እና ወደ ሆስፒታሎች መውሰድ ባልቻልኩበት ጊዜ ነበር ፡፡ በጤንነቴ ጉዳይ ከባድና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ በምሆንበት ጊዜ ሁሉ እንክብካቤን ለማግኘት ሊያናን እንደ ቤቴ የማየው እና የምተማመንበት ማዕከል ነው ፡፡ ለአስደናቂ አገልግሎቶቻቸው ምክንያት ሙያቸውን የሚያከብሩ እና በስነምግባር የሚያገለግሉ ሐኪሞች እና ነርሶች ናቸው ፡፡ ለተደረገልኝ እንክብካቤ ሁሉ ለማዕከሉ እውነተኛ ልባዊ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ ፡፡
ምህረት ተፈረደኝ
ከሊያና ጋር የነበረኝ ተሞክሮ በጣም ጥሩ ነበር ፡፡ በኢትዮጵያ የቴሌሜዲስን ማእከል ማግኘት መቻሌ ለእኔ እውን የሚሆነ ሕልም ነው ፡፡ ከተመዘገብኩበት የመጀመሪያ ቀን ፣ የቴሌ-ምክክር ፣ የተንቀሳቃሽ የሕክምና ቡድን አካላዊ ምዘናዎች እስከ አገልግሎቶቼ ማጠቃለያ ድረስ በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ይህ ተሞክሮ በጤንነቴ ሁኔታ እና በአመጋገብ ላይ ጠንቃቃ እንድሆን ረድቶኛል ፡፡ማዕከሉ አካላዊ ግንኙነቶችን በመቀነስ የኮቪድ-19 ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ ይረዳል ፡፡ በርቱ አገልግሎታችሁ ይበል የሚያስብል ነው!
ወንድወሰን አለምነህ
እኔ እና ቤተሰቦቼ የኮቪድ 19 ምርመራ ከቤታችን ሆነን ማድረግ ችለናል፡፡ ዶክተር እና ነርሶቹ በፍጹም ትህትና ነበር ያስተናገዱን፡፡የምርመራ ዉጤታችንም በአጭር ጊዜ ነበር የደረሰዉ፡፡የደህንነት ስሜት እንዲሰማን ያደረገን ነገር ሁሉንም የጥንቃቄ መመሪያዎች መከተላቸዉ ነዉ፡፡በእውነቱ በአገልግሎቶቻቸው በጣም ረክቻለሁ ፡፡